አጠቃላይ በነዳጅ ሥራዎች ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

በኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት እና በናይል ፔትሮሊየም ካምፓኒ መካከል ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም አጠቃላይ በነዳጅ ሥራዎች ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ። የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እስመለዓለም ምህረቱ በፊርማ በሥነ ሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት ቀደም ሲል ለረጅም አመታት ከናይል ፔትሮሊየም ካምፓኒ ጋር ሲሰራ እንደነበር ገልጸው ይህ ዛሬ የተፈረመው ስምምነት አጋርነታቸውን የሚያረጋግጥ መሆኑንና የሁለቱንም …

አጠቃላይ በነዳጅ ሥራዎች ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Read More »